በአማራ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ ተማሪዎች በክልሉ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት ከትምህርት በመራቃቸው የተለያየ ችግር እየገጠማቸው እንደሆነ ለሸገር ተናግረዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስትር በበኩሉ ዩኒቨርሲቲዎቹ ለተማሪዎቻቸው ጥሪ እንዲያደርጉ ከስምምነት ተደርሷል ብሏል፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በኤደንገነት መኳንንት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments