top of page

በአማራ ክልል ለወራት ተቋርጦ የነበረው የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት በከፊል መጀመሩ ተነገረ

በአማራ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ለወራት ተቋርጦ የነበረው የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት በከፊል መጀመሩ ተነገረ፡፡


በክልሉ ውስጥም ያለው የትራንስፖርት ሁኔታ እየተሻሻለ መምጣቱን የአማራ ክልል ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን ተናግሯል፡፡


ፍቅሩ አምባቸው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page