በትግራይ ክልል ያሉ የፌዴራል ተቋማት ሰራተኞች ለበርካታ ወራት ያለ ደመወዝ እየሰሩ ነው ተባለ፡፡
የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋምን ጨምሮ የሌሎቹም ተቋማት ሰራተኞች ያልተከፈላቸው የ19 ወር ውዝፍ ደመወዝ እንዳላቸው ተነግሯል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
留言