የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ማነቃቃት ካስፈለገ በተለያዩ ዘርፎች ክህሎት ያለው የሰው ኃይልን ማብዛት ያስፈልጋል ተባለ፡፡
አሁንም የግብርናው ዘርፍ ለኢኮኖሚው የሚያበረክተው አስተዋፅ ከፍተኛ መሆኑ የተነገረ ሲሆን የተማረው የሰው ኃይል የሚሰማራበት በቂ የሥራ እድል ለመፍጠር የመዋቅር ሽግግር ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተነግሯል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comentários