top of page

የካቲት 11፣2016 - በተለያዩ አካባቢዎች ሾፌሮች እየታገቱ መኪናዎችም እየተዘረፉ ነው ተባለ

በኦሮሚያ ክልል ከወለንጭቲ እስከ አዋሽ፣ በብዙው የአፋር ክልል እና የፀጥታ ችግር ባለበት የአማራ ክልል ደግሞ በደቡብ ጎንደር ሾፌሮች እየታገቱ መኪናዎችም እየተዘረፉ ነው ተባለ፡፡


የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር ለሾፌሮች እንቅስቃሴ አደገኛ የሆኑ አካባቢዎችን በመለየትና ለአሽከርካሪዎች ጥቆማ በመስጠት እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡


ምንታምር ፀጋውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comments


bottom of page