top of page

ነሐሴ 9፣2015 - በባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴ የሚፈቱ ችግሮች አናሳ ናቸው ተባለ

በባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴና በሌላም አማራጭ መፈታት የሚችሉ ችግሮች ሁሉ ፍርድ ቤት ስለሚቀርቡ የፍትህ ሥርዓቱ ላይ ጫና ተፈጥሯል ተባለ፡፡


በየጊዜው የሚከሰቱ ግጭቶችም ጫና ከፈጠሩ ምክንያቶች ናቸው ብሏል የፍትህ ሚኒስቴር፡፡


ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


YouTube: t.ly/SHEGER

bottom of page