top of page

በቆዳ፣ ጨርቃ ጨርቅ፣ አበባ፣ ቡና እና በሌሎችም የወጪ ንግድ የተሰማሩ አምራቾች እየፈተነ ያለ ችግር


ሰኔ 5፣2015

በቆዳ ጨርቃ ጨርቅ ፣ አበባ ፣ ቡና እና በሌሎችም የወጪ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሸጠው ከሚያገኙት ገቢ በስማቸው በዶላር እንዲያስቀምጡ የሚፈቀድላቸው ከ30 በመቶ ወደ 20 በመቶ ዝቅ እንዲል ከወራት በፊት በመንግስት ተወስኗል፡፡

በሌላ በኩል ምርታቸውን ለውጭ ገበያ አቅርበው ከሚያገኙት ገቢ 20 በመቶ ብቻ የሚፈቀድላቸው አምራቾች ጥሬ እቃን በብዛት የሚያገኙት ከውጪ ገበያ በዶላር ነው፡፡ በዚህም መቸገራቸውን ሲናገሩ ይሰማል፡፡

የንጋቱ ረጋሣ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comentários


bottom of page