በሰሜን ሸዋ ዞን የኩፍኝ በሽታ መቀስቀሱን ዞኑ ተናገረ
- sheger1021fm
- Jul 3, 2023
- 1 min read
ሰኔ 23፣2015
በሰሜን ሸዋ ዞን የኩፍኝ በሽታ መቀስቀሱን የዞኑ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተናገረ፡፡
በተፈናቃዮች መጠለያ የሚገኙትን ጨምሮ ከ100 በላይ ሕፃናት በበሽታው የተያዙ ሲሆን ክትባት እየተሰጠ መሆኑን ሰምተናል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments