ለበርካታ ጊዜ ፍትሃዊነት ይጎለዋል በሚል ፓርቲዎች ከፍተኛ ተቃውሞ ሲያሰሙበት የነበረው የኢትዮጵያ የምርጫ ሥርዓት ዛሬም መፍትሄ አለማግኘቱ ይነገራል፡፡
የተመጣጣኝ የምርጫ ሥርዓትን በኢትዮጵያ ስራ ላይ ለማዋል በመጪው ዓርብ ፓርቲዎች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመነጋገር አቋም ይይዛሉ መባሉ ተሰምቷል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
コメント