በመንግስት የስራ ሀላፊዎች የሚሰጠው መግለጫ እና እውነታው…
- sheger1021fm
- Dec 16, 2023
- 1 min read
የኢትዮጵያ መንግስት የስራ ሀላፊዎች የሀገሪቱን አጠቃላይ እድገት በሚመለከት ዘወትር የሚሰጡት መግለጫ መሬት ካለው እውነት ጋር የማይገናኝና የማይጣጣም ነው ሲሉ ዜጎች ይናገራሉ፡፡
ምሁራን በበኩላቸው መንግስት ስለሀገሪቱ እድገት እና ምጣኔ የሚያወራው ሳይንሱን ተከትሎ አይደለም፡፡
የሀገራት የእድገት ምጣኔ የሚለካው ከብዙ ተያያዥ ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር ነው ይላሉ፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
コメント