Jul 12, 20231 min readበህብረት ስራ ማህበራት ውስጥ የሚሰሩ ግለሰቦች ምርት እንደሚደብቁ ተነገረሕገ-ወጥ ደላሎች ብቻ ሳይሆኑ በህብረት ስራ ማህበራት ውስጥ የሚሰሩ ግለሰቦችም ምርት በመደበቅና ሌላም ህገ-ወጥ ተግባር እንደሚፈፅሙ ተነገረ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ በህገ-ወጦቹ ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ብሏል፡፡ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ሕገ-ወጥ ደላሎች ብቻ ሳይሆኑ በህብረት ስራ ማህበራት ውስጥ የሚሰሩ ግለሰቦችም ምርት በመደበቅና ሌላም ህገ-ወጥ ተግባር እንደሚፈፅሙ ተነገረ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ በህገ-ወጦቹ ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ብሏል፡፡ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ጥቅምት 28፣ 2017 - በምስራቅ ወለጋ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተከሰቱ ግጭቶች ቤት ንብረት ለወደመባቸው እና ለተፈናቀሉ ሰዎች የሚደረገው እርዳታ ዝቅተኛ ነው ተባለ
Comments