top of page

ቀጣሪ እና ተቀጣሪ በቀጥታ የሚገናኙበት የስራ ባዛር

  • sheger1021fm
  • Nov 11, 2023
  • 1 min read

በልዩ ልዩ ሞያዎች የሰለጠኑ ሰዎች ስራ ለመቀጠር ከተቋማት እና ከግል ድርጅቶች ጋር የሚገናኙት በማስታወቂያዎች ዝቅ ሲል ደግሞ በደላሎች አማካይነት ነው፡፡


አሁን አሁን ደግሞ ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች በከተማችን ተበራክተዋል፡፡


ቀጣሪ እና ተቀጣሪ በቀጥታ የሚገናኙበት የስራ ባዛር በአዲስ አበባ ተካሄዷል፡፡


የኔነህ ሲሳይ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page