top of page

ሸገር ትንታኔ-እውን የዶናልድ ትራምፕ ህገ-ወጥ ስደተኞችን የማባረር እቅድ ተግባራዊ ሊደረግ የሚችል ነው ወይ?

የአሜሪካ 47ኛው ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ በምረጡኝ ቅስቀሳቸው ወቅት በአሜሪካ ያሉ ሰነድ አልባ ስደተኞችን እንደሚያስወጡ ተናግረዋል፡፡


ከ11 ሚሊዮን በላይ ህገ-ወጥ ስደተኛ በአሜሪካ እንዳለ የሚነገር ሲሆን የተመራጩን ፕሬዘዳንት ሃሳብ እውን ለማድረግ እንኳን 11ዱን አንድ ሚሊዮን ብቻ ለመመለስ ከአውሮፕላን ትኬት ውጭ ለጉዳዩ ማስፈፀሚያ 88 ሚሊዮን ዶላር ይጠይቃል ተብሏል፡፡


እውን የዶናልድ ትራምፕ ህገ-ወጥ ስደተኞችን የማባረር እቅድ ተግባራዊ ሊደረግ የሚችል ነው ወይ?




ቴዎድሮስ ወርቁ

Kommentare


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page