top of page

ነሐሴ 1፣2015 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከአለም ባንክ ግሩፕ አባል ተጨማሪ ገንዘብ አገኘ

Updated: Aug 8, 2023

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ለሚሰራው ለኔትወርክ ማስፋፊያና የፋይናንስ አገልግሎት ስራ ከአለም ባንክ ግሩፕ አባል ተጨማሪ ገንዘብ አገኘ፡፡


የአለም ባንክ ግሩፕ አባሉ ተቋም በሳፋሪኮም ስብስብ ውስጥ የቦርድ አባልነት ቦታ ይኖረዋል ተብሏል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page