top of page

ሳንቲም ፔይ በቀን በአማካይ 18 ሚሊዮን ብር እያስተላለፈ እንደሆነ ተናገረ


ሰኔ 20፣2015


ዲጂታል የክፍያ ስርዓት ላይ የሚሰራው ሳንቲም ፔይ በቀን በአማካይ 18 ሚሊዮን ብር እያስተላለፈ እንደሆነ ተናገረ፡፡


ኩባንያው ስራውን ከጀመረ ገና 2 ወር ብቻ እንደሆነው ጠቅሷል፡፡


ንጋቱ ሙሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page