ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው በቋንቋቸው፣ በብሔራቸው አትመስሉንም ተብለው በብዛት ይፈናቀላሉ
- sheger1021fm
- Jul 19, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው፣ በየመጠለያ ጣቢያው ይገኛሉ፡፡
ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው በቋንቋቸው፣ በብሔራቸው አትመስሉንም ተብለው በብዛት ይፈናቀላሉ፡፡
ሸገር ያነጋገራቸው የህግ እና የሰላም ተመራማሪ ለዚህ ሁሉ ችግር የዳረገን የተሳሳተ ትርክት ነው ብለዋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comments