top of page

ሰኔ 8፣ 2016 - 1445ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በነገው ዕለት በእስልምና እምነት ተከታዮች ይከበራል

  • sheger1021fm
  • Jun 15, 2024
  • 1 min read

1445ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በነገው ዕለት በእስልምና እምነት ተከታዮች ይከበራል።


ዓመታዊውን የአረፋ ሃይማኖታዊ ስርአት ለማከበር ከ180 ሀገራት የተገኙ የእምነቱ ተከታዮች በሳውዲ አረቢያዋ ‘’ሚና’’ ከተማ ተሰባስበዋል።


የሀጂ ስነ ስርአት በሚጀመርባት ‘’ሚና’’ በአጠቃላይ ከሁለት ሚሊየን በላይ ምዕመናን ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል።


ሁሴን ከድር በመካ #ሚና የሚከናወነውን የበዓሉ ስነ ስርአትን በተመለከተ ከስፍራው ሆኖ የላከልንን፤ ይህንን ማስፈንጠሪያ ተጭነው ያድምጡ..



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page