በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ #የኢድ_አል_አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ ከተለያዩ የአለም ሃገራት ወደ መካ ጉዞ ማድረግና በዛ መስገድ(መፀለይ) የተለመደ ነው፡፡
የዘንድሮውን 1 ሺህ 445ኛውን የአረፋ በዓል ምክንያት በማድረግ ከተለያዩ ሀገራት 1.5 ሚሊዮን የእምነቱ ተከታዮች መካ ተገኝተዋል፡፡
12 ሺህ ኢትዮጵያዊያንም ወደዛው አቅንተዋል፡፡
ስለ ሐጅ ጉዞ እና ተያያዥ ጉዳዮች በስፍራው የሚገኘው ሀሰን ከድር ይህንን ልኮልናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
コメント