ሰኔ 8፣ 2016 - በራያ አላማጣ ስላለው ግጭት የአካባቢው ባለስልጣናት የሚናገሩት…
- sheger1021fm
- Jun 15, 2024
- 1 min read
የትግራይ እና የአማራ ክልሎች በይገባኛል በሚዛገቡባቸው አካባቢዎች አሁንም ውጥረቱ እንደቀጠለ ነው፡፡
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዳግም ባገረሸው የአካባቢው ወታደራዊ ግጭት የሰው ሕይወት መጥፋቱ የተፈናቀሉም ብዙዎች መሆናቸው በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን እየተዘገበ ነው፡፡
አሁን በራያ አላማጣ ያለውን ሁኔታ በተመለከተ፤ የአካባቢው ባለስልጣናትን ጠይቀናል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Comments