top of page

ሰኔ 6፣ 2016 - የአዲስ አበባ አከራይ እና ተከራዮች በቅርቡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የወጣውን አዋጅ መሰረት በማድረግ ህጋዊ ውል እየገቡ ነው ተባለ

የአዲስ አበባ አከራይ እና ተከራዮች በቅርቡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የወጣውን አዋጅ መሰረት በማድረግ ህጋዊ ውል እየገቡ ነው ተባለ፡፡


መንግስት በቅርቡ ያወጣው የአከራይ እና ተከራይ አዋጅ አከራይንም ተከራይንም ለህግ ተገዢ የሚያደርግ ነው ተብሏል፡፡


አዋጁ መተግበር ከተጀመረ 6 ቀኑን ይዟል፡፡


አብዛኛው ተከራይ አንድ ቦታ ተረጋግቶ መኖር ተስኖታል የተባለ ሲሆን ይህ አዋጅ ወይንም መመሪያ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሰዎችን ቢያንስ 2 አመት አንድ ቦታ ላይ መኖር ያስችለዋልም ተብሏል፡፡


አንድ አንድ ተከራዮችም ከተከራዩ በኋላ አልወጣም በማለት ጉዳዮ እስከ ፍርድ ቤት እንደሚደርስም ሰምተናል፡፡


ይህ አዋጅ ይህንን እንደሚያስተካክልም ተነግሮዋል፡፡


ተከራዩ የሚፈጥረው ችግር እና በቤቱ ላይ የሚያደርሰው ጉዳት በተጨባጭ ከተረጋገጠ ሁለት አመት እዛ ቤት ውስጥ ሊቆዩ እንደማይችሉ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ቢሮ ተናግሯል፡፡


አሁን ላይ መንግስት በዚህ ብር አከራዩ የሚል ድንጋጌ እንዳላደረገና ወደፊት



Commentaires


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page