top of page

ሰኔ 29፣ 2016 - የወለጋ ተፈናቃዮች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?

ከኦሮሚያ ክልል በተለይ በምዕራብ እና ምስራቅ ወለጋ፣ ሆሮጉድሩ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች ውስጥ በነበሩ ጥቃቶች የተነሳ በርካቶች ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል፡፡


በሕይወት የተረፉትም ቄያቸውን ጥለው ወደ ተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ሄደዋል፡፡


የቤተሰብ አባሎቻቸው ተገድለውባቸው፣ ንብረታቸው ተቃጥሎ መጠለያ ፍለጋ ወደ አማራ ክልል ደብረ ብርሃን የሄዱት ቁጥራቸው ቀላል አይደለም፡፡


ከእነዚህ ተፈናቃዮች መካከል የተወሰኑት ወደ ቀድሞ ቀያቸው ተመልሰዋል፡፡


ተመላሾቹ ተፈናቃዮች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?


https://youtu.be/hMboWCncnR4


ማርታ በቀለ


Comments


bottom of page