top of page

ሰኔ 29፣ 2016 - የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ሪፖርት

ኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ እንዴት ከረመ?


የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ ከሰኔ ወር 2015 እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡


ባለ 132 ገጹ ሪፖርት የኢትዮጵያን ሰብአዊ መብት ሁኔታን ጠቅለል ባለመልኩ የያዘ ነው፡፡


መልካም ጎኖች፣ አሳሳቢ ጉዳዮች እና ምክረ ሀሳቦች በሪፖርቱ ተካተዋል፡፡


የትጥቅ ግጭቶች ለሰብአዊ መብቶች ጥሰት ዋነኛ ምክንያት ሆነው ቀጥለዋል ብሏል ሪፖርቱ፡፡


የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ መፅደቅን በአመቱ የታየ መልካም እምርታ ሲል ሪፖርቱ ጠቅሶታል፡፡


https://youtu.be/h9HaH6B3k68


ያሬድ እንዳሻው


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page