ሰኔ ግም ብሏል፡፡
ክረምቱ ገብቷል፡፡
ክረምቱ ለአዲስ አበቤዎች እና ጎዳናዎች ስጋት ሆነው በተደጋጋሚ ታይቷል፡፡
ጎርፉ ከቱቦው አቅም በላይ ሆኖ ወደ ጎዳናው እየፈሰሰ ነው፡፡
እግረኛውንም ተሽከርካሪዎችንም ወዲያ ወዲያ ሲያውክ በተደጋጋሚ ታይቷል፡፡
የጫት ገራባው ፣ የውሃ መያዣ ላስቲኩ እና ሌላውም ደረቅ ቆሻሻ የውሃ መውረጃውን እያዘጋው ችግሩ ሲያከፋው ይታያል፡፡
ታዲያ ምን ተሻለ ምንስ እየተሰራ ነው?
https://youtu.be/Ybv-OVei6u0
ምህረት ስዩም
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Комментарии