ሰኔ 26 2017 - የህዳሴ ግድብ፣ ክረምቱ እንዳለቀ ተጠናቆ እንደሚመረቅ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አረጋግጠዋል፡፡
- sheger1021fm
- 6 days ago
- 1 min read
የህዳሴ ግድብ፣ ክረምቱ እንዳለቀ ተጠናቆ እንደሚመረቅ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አረጋግጠዋል፡፡
የህዳሴ ግድብ መመረቁን፣ አሁን ላይ ማንም ሊያግደው እንደማይችል የተናገሩት ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) በታችኛው የተፋሰሱ ሃገሮች ላይ አንዳችም ጉዳት አያስከትልም በድጋሜ አስተማምነዋል፡፡
በህዳሴ ምርቃት ላይ የተፋሰሱ ሃገሮች እንዲገኙም በምክር ቤቱ አባላት ስም የጥሪ ግብዣ አድርገዋል፡፡
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6
コメント