top of page

ሰኔ 26፣ 2016 - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው እለት የተለያዩ #ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡

  • sheger1021fm
  • Jul 3, 2024
  • 1 min read

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው እለት የተለያዩ #ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡


በእዚህም


- ወ/ሮ ሽዊት ሻንካ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር


- አቶ ካሳሁን ጎፌ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር


- አቶ ቀጀላ መርዳሳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወጣቶች እና ስፖርት አማካሪ ሚኒስትር ተደርገው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አሳውቋል፡፡


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page