የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው እንደ ዲዲቲ ያሉ ኬሚካሎች ክምችት ሳይወገድ በቆየ ቁጥር፤ በአካባቢና ህይወት ባላቸው ላይ ሁሉ የሚያስከትለው አደጋ ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል።
ከዓመታት በፊት ከ 1,300 ቶን በላይ የዲዲቲ ክምችት መኖሩ ተነግሮ ነበር።
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ 450 ቶን ያህሉ እንዲወገድ መደረጉን ሰምተናል።
ይሁንና አሁንም የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ኬሚካሎች ክምችት ስጋት እንደፈጠረ መሆኑ ይነገራል።
ለመሆኑ ሀገርን ከፍተኛ አደጋ ላይ የሚጥለውን የኬሚካል ክምችት ለማስወገድ ምን እየተሰራ ይሆን?
በህገወጥ መንገድ የሚገቡትን እና ጊዜ ያለፈባቸውን ኬሚካሎች የመቆጣጠሩ ስራስ ምን ያህል ውጤት እያመጣ ነው ?
በዚህ ጉዳይ ላይ የሚመለከተውን አካል ጠይቀናል።
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Commentaires