ሰኔ 22፣ 2016 ‘’ አዋጁ መንግስት ራሱ ከሳሽ ራሱ ዳኛ እንዲሆን የሚረዳው ነው’’Jun 29, 20241 min readየኢሜግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ የፍርድ ቤቶች ስልጣን ይቀንሳል፤ የመዘዘዋወር ህገ መንግስታዊ መብትም ይፈታተናል የሚሉ አስተያየቶች እየተነገሩ ነው፡፡ ማቋቋሚያ አዋጁ በዜጎች መብት ላይ ምን ችግር ይፈጥራል? ከህገ መንግስታዊ ድንጋጌው ጋር ይጣረሳል? የህግ ባለሞያን ጠይቀናል፡፡ ማርታ በቀለTelegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
የኢሜግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ የፍርድ ቤቶች ስልጣን ይቀንሳል፤ የመዘዘዋወር ህገ መንግስታዊ መብትም ይፈታተናል የሚሉ አስተያየቶች እየተነገሩ ነው፡፡ ማቋቋሚያ አዋጁ በዜጎች መብት ላይ ምን ችግር ይፈጥራል? ከህገ መንግስታዊ ድንጋጌው ጋር ይጣረሳል? የህግ ባለሞያን ጠይቀናል፡፡ ማርታ በቀለTelegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Comments