ሰኔ 20፣ 2016 - ከቢዝነስ መአዘን የኤሌክትሪክ መኪና መያዝ፣ መግዛት፣ መሸጥ መለወጥ አዋጭ ነው ወይ?
- sheger1021fm
- Jun 27, 2024
- 1 min read
በአደስ አበባ ጎዳና የኤሌክትሪክ መኪና ሽር ሲሉ ማየት እየተለመደ የመጣ ይመስላል።
ልክ እንደ ትናንት ዛሬው በነዳጅ የሚዘወሩ ተሽከርካሪዎችን ይዞ ነዳጅ ጋዝ ለማጠጣት ወረፋ መጠበቅ መንፏቀቅ በቢዝነስ ሥራ መሀል የሚነደውን ጊዜ ማሰቡ በራሱ መልስ ይመስላል።
የሆነው ሆኖ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ገበያው እንዴት ነው?
ከቢዝነስ መአዘንስ የኤሌክትሪክ መኪና መያዝ፣ መግዛት፣ መሸጥ መለወጥስ አዋጭ ነው ወይ?
Kommentare