top of page

ሰኔ 19 2017 - ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም መውጫ መንገድ በሱሉልታ ፍተሻ ጣቢያ ከመድረሱ በፊት በደረሰ የመኪና አደጋ ጉዳት ደርሷል

  • sheger1021fm
  • Jun 26
  • 1 min read

ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም መውጫ መንገድ በሱሉልታ ፍተሻ ጣቢያ ከመድረሱ በፊት በደረሰ የመኪና አደጋ ጉዳት ደርሷል፡፡


የጉዳቱ መጠንና ዓይነት እስካሁን አልታወቀም፡፡


አደጋው የደረሰው ከባድ ጭነት ተጭኖ ይጓዝ የነበረው የጭነት መኪና በደረሰበት የመገልበጥ አደጋ መሆኑን አይተናል፡፡


የጭነት መኪናው በሌሎች ተሽከርካሪዎች ላይ አደጋ ማድረሱም ታውቋል፡፡


በአደጋው ምክንያት በዚያ መስመር ከአዲስ አበባ የሚወጡና ለሚገቡ ተሽከርካሪዎች መንገዱ ዝግ መሆኑን አይተናል፡፡


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments

Couldn’t Load Comments
It looks like there was a technical problem. Try reconnecting or refreshing the page.
Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page