ሰኔ 19፣ 2016 - የመ/ት ዩኒቨርሲቲዎች ለተማሪ ቀለብ ተጨማሪ በጀት እንዲጠይቁ የሚቅድ አሰራር እንዲዘረጋ ተጠየቀ
- sheger1021fm
- Jun 26, 2024
- 1 min read
የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለተማሪ ቀለብ የሚያዝላቸው በጀት ካለው የምግብ ዋጋ ጋር የሚጣጣም ባለመሆኑ ተጨማሪ በጀት እንዲጠይቁ የሚቅድ አሰራር እንዲዘረጋ ተጠየቀ፡፡
ይህ ካልሆነ በመጭው የት/ት ዘመን ተማሪ ተቀብለው ለማስተናገድ እንደሚቸገሩ ሰምተናል፡፡
ለ2017 በተያዘው ረቂቅ በጀት ላይ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ውይይት አድርገውበታል፡፡
Comments