ጥቅምት 21፣ 2015-በኢትዮጵያ ከተሞች ከፌዴራልና ከክልል መንግስት የሚያገኙትን የበጀት ድጋፍ እንዲሁም ከለጋሾች ብድርና ድጋፍ የሚያገኙትን ገንዘብ...
- Sep 30, 2022
- 1 min read
ጥቅምት 21፣ 2015
በኢትዮጵያ ከተሞች ከፌዴራልና ከክልል መንግስት የሚያገኙትን የበጀት ድጋፍ እንዲሁም ከለጋሾች ብድርና ድጋፍ የሚያገኙትን ገንዘብ እንደ ገቢ ይቆጥሩታል።
ይህ አልበቃ ሲልም የራሳቸውን ገቢ የሚያመነጩ ስራዎች ይሰራሉ፡፡
በጀቱና ብድሩ ወይም ድጋፉ ቢቋረጥስ ተብሎ የተሰናዳ የከተሞች ልማት ፋይናንስ ስትራቴጂ ሀሳብ ነበር።
ይህ ስትራቴጂ ከምን ደርሶ ይሆን?
ንጋቱ ረጋሳ
Comments