ሰኔ 15፣ 2016 - በዕፅዋቶች እና ማዕድኖች በሚቀመሙ መድኃኒቶች
- sheger1021fm
- Jun 22, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ ረጅም ዘመን የሚቆጠር የባህል ህክምና አላት፡፡
በዕፅዋቶች እና ማዕድኖች በሚቀመሙ መድኃኒቶች ሲያክሙ ቆይተዋል፡፡
ግን ባህላዊ ሕክምናውን በብዛት ለመጠቀም በዘመናዊ ቴክኖሎጅም ለማገዝ አልተቻለም፡፡
ለዚሁም የባህል ሐኪሞች ሚስጥራዊነት፣ የባለቤትነት መብት አለመከበሩና የመንግስትም ትኩረት አለመስጠት እንደ ምክንያት ይጠቀሳሉ፡፡
ምህረት ስዩም
Comentarios