ሰኔ 15፣ 2016 - ሰሞኑን መነጋገሪያ የነበሩት የታክስ ረቂቅ አዋጆች ዝቅተኛ ገቢ ላለው ሕብረተሰብ ምን ማለት ናቸው?
- sheger1021fm
- Jun 22, 2024
- 1 min read
የተጨማሪ እሴት ታክስና #የንብረት_ታክስ ረቂቅ አዋጅ ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ነበር፡፡
#የተጨማሪ_እሴት_ታክስ ከ22 ዓመት በፊት የወጣ በመሆኑ ለጊዜው የሚመጥን አዋጅ እንዲሆን ታስቦ መሆኑን አስፈፃሚ አካላት ተናግረዋል፡፡
ለመሆኑ ሁለቱ የታክስ አዋጆች ዝቅተኛ ገቢ ላለው ሕብረተሰብ ምን ማለት ናቸው?
ንጋቱ ረጋሳ
Comments