ሰኔ 14፣ 2016 - በአዲስ አበባ የሞት ምዝገባ የሰፋ ክፍተት አለበት ተብሏል
- sheger1021fm
- Jun 21, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ የውልደት ምዝገባ መልካም በሚባል ደረጃ እየሄደ ቢሆንም የሞት ምዝገባ ግን የሰፋ ክፍተት አለበት ተብሏል።
ይህን ከፍተት ለማጥበብ የሞት እድሮችን በመጠቀም በአሰገዳጅንትም ቢሆን ምዝገባውን ላከናወን ነው ሲል የከተማዋ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ተናግሯል።
ለዚህም ይረዱኛል ካልኳቸው ተቋማት ጋርም እየሰራሁ ነው ብሏል።
ማርታ በቀለ
Comments