ሰኔ 12፣ 2016 - የሕዝብ ተወካዮች የሚያወጧቸው ህጎች በአስፈፃሚ ተቋማት እየተጣሱ እንደሆነ የፓርላማ አባላት ተናገሩ
- sheger1021fm
- Jun 19, 2024
- 1 min read
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚያወጧቸው ህጎችና ደንቦች በአስፈፃሚ ተቋማት እየተጣሱ እንደሆነ የፓርላማ አባላት ተናገሩ፡፡
የፓርላማ አባላቱ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ አስፈፃሚ ተቋማትን የመከታተል ሀላፊነት ቢኖርበትን ያን እያደረገ አይደለም ሲሉ ወቀሱ፡፡
ያሬድ እንዳሻው
Comments