top of page

ሰኔ 12፣ 2016 - በቦሌ ቡልቡላ የጋራ መኖሪያ ቤት የሚኖሩ ከ120 በላይ ሰዎች መብራት ከተቋረጠብን 3 ወር ሞላን አሉ

በቦሌ ቡልቡላ 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት የሚኖሩ ከ120 በላይ ሰዎች መብራት ከተቋረጠብን ሶስት ወር ሞላን አሉ።


የነዋሪዎቹን ቅሬታ ተገቢነት የሚቀበለው የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበኩሉ በቅርብ ጊዜ ችግሩ ዕልባት ያገኛል ብሏል።


ማርታ በቀለ



Comments


bottom of page