ሰኔ 10፣ 2016 - ጉዳያችን - ሉላዊነት (Globalization) እና የሱሰኝነት
- sheger1021fm
- Jun 17, 2024
- 1 min read
ሉላዊነት (Globalization) እና የሱሰኝነት መስፋፋት የዛሬው ጉዳያችን ሀሳብ ነው።
ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን ዮናስ ባህረ(ዶ/ር) ጥበብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአእምሮ ህክምና ትምህርት ክፍል መምህርና ሀኪም እንዲሁም የስጦታ የአእምሮ ህክምና እና የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ሜዲካል ዳይሬክተር ናቸው።
ቴዎድሮስ ወርቁ
Comments