ሰኔ 10፣ 2016 - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል እና ኤሌክትሪክ አገልግሎት በቋፍ ላይ ነን ይላሉ
- sheger1021fm
- Jun 17, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ 45 በመቶ የሚሆነው ህዝብ የመብራት አገልግሎት እንደማያገኝ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡
ይህንን ችግር ለመፍታትም መንግስት እስከ 2030 ድረስ የሀይል አቅርቦቱ እንዲዘምን እና ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ ለማድረግ ውጥን ይዤ እየሰራሁ ነው ይላል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል እና ኤሌክትሪክ አገልግሎት በቋፍ ላይ ነን ይላሉ፡፡
ለስራ ማከናወኛ ብዬ ከሀገር ቤት እና ከውጭ ሀገራት የተበደርኩትን ገንዘብ መመለስ አቀበት ሆኖብኛል የሚለው ሀይል አቅራቢ ተቋማት ከሆኑት አንዱ የሆነው ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ነው፡፡
Comentários