top of page

ሰኔ 1፣2016 - ሀገራዊ ምክክሩ ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች እንዴት ሊካሄድ እቅድ ተይዟል?

የሀገራዊ ምክክሩ ብሔራዊ መግባባትን የሚጠይቁ አጀንዳዎች የትኞቹ ናቸው የሚለውን የመለየት ሂደት ላይ ደርሷል፡፡


ይህም በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡


አጀንዳ የመለየቱ ስራ በክልሎችም ይቀጥላል፡፡


ይሁንና የተሳታፊ ልየታ ለማካሄድ እንኳን ስራውን ያጓተቱ የፀጥታ ችግሮች በክልሎች መኖራቸው ይታወቃል፡፡


ታዲያ አንፃራዊ ሰላምን የሚጠይቀውን የአጀንዳ ልየታን እና የምክክር ሂደቱን ለመከወን በተለይ ጉልህ #ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች እንዴት ሊካሄድ እቅድ ተይዟል?


ምንታምር ፀጋው



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page