ሰባተኛ ሃገራዊ ምርጫ ሊካሄድ ከ6 ወር ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል፡፡
- sheger1021fm
- Feb 2
- 1 min read
ሰባተኛ ሃገራዊ ምርጫ ሊካሄድ ከ6 ወር ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል፡፡
ያለው ዝግጅት ግን የፈዘዘ መሆኑን የሚናገሩ ብዙዎች ናቸው፡፡
ምርጫ ቦርድ በዘረጋው የእጩ ምዝገባ የዲጂታል ሥርዓት ላይም እክሎች መኖራቸውን የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተናገሩ ነው፡፡
ምርጫ ቦርድ በዚህ ጉዳይ ምን ይላል?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
የኔነህ ሲሳይ












Comments