top of page

ሩሲያ የስልጡን ወታደሮች አቅራቢ በሆነው ዋግነር ኩባንያ አስነስቶት ከነበረው የትጥቅ አመፅ ተረፈች


ሰኔ 19፣2015 - ዓለም ዓቀፍ ትንታኔ


ሩሲያ የስልጡን ወታደሮች አቅራቢ በሆነው ዋግነር ኩባንያ አስነስቶት ከነበረው የትጥቅ አመፅ ተረፈች፡፡


ለዚህም ቤላሩስን እያመሰገነች ነው፡፡


የፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የዋግነር ኩባንያ የበላይ ይቭጌኒ ፕሪጎዚን ነባር ወዳጅነት በከፍተኛ ጠብ ተደምድሟል፡፡


የኔነህ ከበደ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page