ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የምታደርገውን የንግድ ልውውጥ በየሀገራቱ ገንዘብ መደረግ አለበት አለች
- sheger1021fm
- Jul 14, 2023
- 1 min read
ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የምታደርገውን የንግድ ልውውጥ በየሀገራቱ ገንዘብ መደረግ አለባት አለች፡፡
ግንኙነቱም በመርህ እና በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ተናግረዋል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments