መሬት የተዘረጋ፣ ውሃው የተነጠፈ፣ ሀብቱ የተነጠፈ፣ ጉልበቱም የማይታጠፍ ሀገር፤ ኢኮኖሚው ለምን ሁልጊዜ አንካሳ ይሆናል?
በምርኩዝ የሚደገፍ ኢኮኖሚ ሄዶ ሄዶስ የት ይደርሳል?
ሁሉም በተሰማራበት፤ መንገዱ እንዲሰምርለት፣ ሀገርም በተረጋግቶ መኖር ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ጉዳይ እንድትቀጥል ዛሬም አሁንም ጥብቅ የገንዘብ ሥርዓት መዘርጋት አማራጭ አይደለም፡፡
በዚህ ዙሪያ የአቶ እሸቱ ፋንታዬን ሀሳብ እናደምጣለን፡፡
Comments