ምን ለውጥ መጣ?
- sheger1021fm
- Jul 5, 2023
- 1 min read
ሰኔ 28፣2015
የኢትዮጵያ ግብርና በፋይናንስ ተቋማት የሚደገፍ አይደለም በሚል ቅሬታ ይቀርብበታል።
መንግሰትም ይህን ለማስተካከል ባንኮች ከሚሰጡት አጠቃላይ ብድር 5 በመቶውን ለግብርና እንዲሆን መመሪያ አውጥቶ ነበር፡፡
ምን ለውጥ መጣ?
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments