top of page

ጳጉሜ 3፣2015 - ምርቶችን ለዓለም ገበያ የሚያቀርቡ ላኪዎች ከህገ-ወጥ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ ተጠየቁ


የተለያዩ ምርቶችን ለዓለም ገበያ የሚያቀርቡ ላኪዎች ምርቶችን መቀላቀልን ጨምሮ ህገ-ወጥ ድርጊቶችን ከመፈፀም እንዲቆጠቡ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጠየቀ፡፡


ማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page