በኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት የተጀመረው ቀድሞ ቢሆንም ለቢዝነስ ለስራና ሌላውም አነስተኛ መንቀሳቀሻ ብድር ለማግኘት ማስያዣና ሌላውም ሲጠየቅ ቆይቷል፡፡
በዚህም ምክንያት አብዛኛው ባንኮች ከ100 ሚሊዮን ለሚልቀው ህዝብ ብድር የሰጡት ለ300,000 ሰው ብቻ መሆኑ አስተችቷቸው ቆይቷል፡፡
የብሔራዊ ባንክ ሪፖርት እንደሚያስረዳው ከሆነም አብዛኛዎቹ ተበዳሪዎችም የተወሰኑና የፋይናንስ አካታችነቱን የሚያስረዱ መሆኑ ታውቋል፡፡
Comments