top of page

ሚያዝያ 9፣2016 - የመረጃ ጥበቃ የሚሰሩ ተቋማት እየበረከቱ ሲሆን መንግስትም አስፈላጊውን አሟልቻለሁ እያለ ነው

አሰራሮችና የመረጃ ቋቶች ሁሉ ዲጂታል ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ፤ የግለሰቦች እና የመንግስት መረጃዎች ደህንነት ጉዳይ ይነሳል፡፡


ለመረጃዎቹ ጥበቃና ደህንነት የሚሰሩ የመረጃ ተቋማት እየበረከቱ ሲሆን መንግስትም አስፈላጊውን መሰረተ ልማት አሟልቻለሁ እያለ ነው፡፡


ፍቅሩ አምባቸውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page