ሚያዝያ 9፣2016 - በገንዘብ ችግር ህክምናቸውን የሚያቋርጡና ለሌሎችም ቀውሶች የሚዳረጉት ሴቶች ብዙዎች ናቸው ተባለ
- sheger1021fm
- Apr 17, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ ህክምና ለማግኘት ወደ ጤና ተቋማት ከሚሄዱ ሴቶች ውስጥ በገንዘብ ችግር ምክንያት ህክምናቸውን የሚያቋርጡና ለሌሎችም ቀውሶች የሚዳረጉት ብዙዎች ናቸው ተባለ፡፡
ይህንንም ለማገዝ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም የህክምና ኮሌጅ ህክምና ባለሞያዎች ስብስብ የበጎ አድራጎት ድርጅት መመስረቱ ተነግሯል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments