top of page

ሚያዝያ 7፣2016 - የፍትህ ተቋማት መካከል ተግባብቶ መስራት ፈተና እየሆነ መምጣቱ ይነገራል

በኢትዮጵያ የፍትህ ተቋማት መካከል ተግባብቶ መስራት ፈተና እየሆነ መምጣቱ ይነገራል፡፡


ከዚህም ውስጥ በፍርድ ቤቶች የተወሰኑ ጉዳዮች በፖሊስ ተፈፃሚ አለመደረጋቸው አንዱ ነው፡፡


ይህም በተለይ በፍ/ቤቶች አሰራር ላይ ጫና መፍጠሩን የክልል ፍ/ቤቶች ተናግረዋል፡፡


በረከት አካሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page