በስደተኞች እና ለስደት ተመላሾች ተገቢውን ጥበቃ ለማድረግ ያስችላል በሚል የተዘጋጀ ደንብ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በትናንትናው ዕለት ፀድቋል፡፡
የስደተኞችና የስደት ተመላሾች አገልግሎት አደረጃጀት ስልጠና ተግባርን ለመወሰን የፀደቀው ደንብ ምን ይዟል?
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários